ዞሮ ዞሮ ወደ ቤት / Back to home, can be categorized as a fantasy film .
Fantasy film, unlike SF films that base their story upon facts of science, take their audience to places where events are unlikely to occur in real life. Fantasy films are often in context of imagination or dreams of character or simply the creation of the story teller. Ex, flying carpets, magic swords, films like back to the future or superman etc yet they fill us with a marvelous sense of wonder and touch off deep emotions..
---------------------------------------------------------------------------------------------------------
ያ ዘመን
በደርግ መንግስትና በተቃዋሚዎቹ መሃል ያለው ቅራኔ በከረረበት ወቅት ባቢሌ እና ራሄል የሚባሉ ፍቅረኞች በጋብቻ ለመተሳሰር ይወስናሉ። ሆኖም ራሄልን ባቢሌ ብቻ አልነበረም የሚወዳት። መቶ አለቃ ካሳሁን አታላይ የሚባል የደርግ ልዩ ጥበቃ አዛዥም ራሄልን ካላገባሁ ሞቼ እግኛልሁ ይላል።
መቶ አለቃው ባቢሌን ከራሄል አካባቢ እንዲርቅ ያስፈራራል። አልሆን ሲለው በአናርኪስትነት ወንጅሎ ሊያጣፋው ይነሳል።
ባቢሌ የልደታው ባቢሌ ነው፣ በምድር ላይ ከእግዚአብሄር በቀር ማንንም አይፈራም።
ይህ ፊልም ስክሪፕት በባቢሌና መቶ አለቃ ካሳሁን መሀል የተደረገን ትንንቅ እየተረክ በዚያን ዘመን የነበርውን የማህበራዊ ኑሮ ቀውስና የወጣቱን ትግል የሚያሳይ ነው።