እንኩዋን ደህና መጡ
(if you can't read the GEEZ letters you may download GF Zemen)
እስቲፍሀብ ቀደም ሲል በመጽሀፍ አሰተሚነት ይሰራ የነበረ ድርጅት ነው።
ባለፉት ጥቂት አመታት ወስጥ አምስት ልብወለድ መጻህፍት ያሳተመ ሲሆን በእንዳንድ ምክንያቶች የአሳታሚነቱን ስራ ትቶ፣ በአሁኑ ጊዜ በመጽሀፍ ክበብነ
ት ተወስኖ ይገኘል ።
በዚህ ድረገጽ በPDF መልክ ተዘጋጅተው ለአንባቢያን እንዲዳረሱ የታተሙ መጻህፍት ወጥተዋል። በአባልነት የሚመዘገቡ እነዚህን መጻህፍት በነጻ መጫን ይችላሉ። አልያም መደብራችንን በመጎብኘት የመረጡትን ድርሰት አነስተኛ በሆነ ተምሳሌያዊ ክፍያ መውሰድ ነው።
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት እባክዎ እንደማስቸገር አይቁጠሩት።
Create a free website at Webs.com